ሐሳብ (Thought)
አንድን ነገር ማስተዋል፣ ማነፃፀር ወይም ስለሱ ማመዛዘን የተባለ አእምሯዊ ድርጊት ነው። ሐሳቦች ውስጣዊ ናቸው እና ከእውነታ እና ከአመክንዮ ጋር መጣጣማቸውን ወይም አለመጣጣማቸውን መሠረት በማድረግ እውነት ወይም ሐሰት ሊሆኑ ይችላሉ።